የወሲባዊ ብዝበዛ፣ ጥቃት እና ትንኮሳ አጠቃላይ ሁኔታ በኢትዮጵያ

education facility

ኢትዮጵያ ሃብ (Hub) የሥራ ዕቅድ ከመንደፋቸው በፊት ቡድኑ በሥራ ላይ ስላለው የደህንነት ጥበቃ (safeguarding) አጠቃላይ ሁኔታ ግብአቶችንና መረጃዎችን የሰበሰበ ሲሆን ይህም ለታቀደው ሃብ Hub ንድፍ በቀጥታ መረጃ ይሰጣል። 

ተጨማሪ ያንብቡ

ቁልፍ መሳሪያዎች (tools) እና መርጃዎች

Aid programme in action

ደህንነት ጥበቃን (safeguarding) እና ወሲባዊ ብዝበዛዎችን፣ ጥቃቶችንና ትንኮሳዎችን (SEAH) የተመለከቱ እንደ ሁኔታው ጠቃሚ የሆኑ ያላቸውን መሣሪያዎችና መርጃዎች በአገር ውስጥ ቋንቋዎች ተዘጋጅተው ይገኛሉ። 

ተጨማሪ ያንብቡ

ምክር እና ድጋፍ ያግኙ

Local access to water

የእርስዎን ደህንነት ጥበቃ (safeguarding) ሥራ ለመደገፍ የሚችሉ ጥራታቸው የተረጋገጠ የደህንነት ጥበቃ (safeguarding) አገልግሎት አቅራቢዎችን ለማግኘት የእኛን ማውጫ ያስሱ። በአማራጭም የደህንነት ጥበቃ (safeguarding) ፖሊሲያችሁንና አፈጻጸማችሁን ማሻሻል እንድትችሉ ለመርዳት ወይም አንድ የተለየ የደህንነት ጥበቃ (safeguarding) ተግዳሮትን ለመፍታት ነጻ የባለሙያ ምክር እና መምሪያ ለማግኘት Ask an Expert ለሚለው ብቁ ስለመሆናችሁ መረጃ አግኙ።

ተጨማሪ ያንብቡ

ውይይቱን ይቀላቀሉ

community gathering

ሃሳብና ዕውቀትን ለመካፈል ወይም ስለ ደህንነት ጥበቃ (safeguarding) እና ስለ ወሲባዊ ብዝበዛዎች፣ ጥቃቶችና ትንኮሳዎች (SEAH) በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ሌሎች የበጎ አድራጎት ሴክተር ሠራተኞች ጋር ውይይት ለማድረግ በተግባር ላይ የተሰማሩ ማኅበረሰቦች መማማሪያ መድረክን ይቀላቀሉ፤ - ለመቀላቀል ያለው መሥፈርት በንቃት መሳተፍ ብቻ ነው! 

ተጨማሪ ያንብቡ

የኢንተር ኤጀንሲ ስታንዲንግ ኮሚቴን (Inter-Agency Standing Committee) ጾታዊ ብዝበዛ እና ጥቃትን የመከላከል ስድስት መርሆች

 

ይህ ቪዲዮ በኢንተርአክሽን (InterAction) እና በትራንስሌተርስ ዊዝአውት ቦርደርስ (Translators Without Borders) የተሠራ ሲሆን የኢንተር ኤጀንሲ ስታንዲንግ ኮሚቴን (Inter-Agency Standing Committee) ጾታዊ ብዝበዛ እና ጥቃትን የመከላከል ስድስት መርሆች ለማብራራት የተዘጋጀ ነው።

IASC Six Core Principles Relating to Sexual Exploitation and Abuse

intro text

 1. Sexual exploitation and abuse by humanitarian workers constitute acts of gross misconduct and are therefore grounds for termination of employment.
   
 2. Sexual activity with children (persons under the age of 18) is prohibited regardless of the age of majority or age of consent locally. Mistaken belief regarding the age of a child is not a defence.
   
 3. Exchange of money, employment, goods, or services for sex, including sexual favours or other forms of humiliating, degrading or exploitative behaviour is prohibited. This includes exchange of assistance that is due to beneficiaries.
 1. Any sexual relationship between those providing humanitarian assistance and protection and a person benefitting from such humanitarian assistance and protection that involves improper use of rank or position is prohibited. Such relationships undermine the credibility and integrity of humanitarian aid work.
   
 2. Where a humanitarian worker develops concerns or suspicions regarding sexual abuse or exploitation by a fellow worker, whether in the same agency or not, he or she must report such concerns via established agency reporting mechanisms.
   
 3. Humanitarian workers are obliged to create and maintain an environment which prevents sexual exploitation and abuse and promotes the implementation of their code of conduct. Managers at all levels have particular responsibilities to support and develop systems which maintain this environment.”

 

ይህንን ሃብ ወደ አማርኛ ለመተርጎም በትጋት እየሠራን መሆኑን እባክዎን ይገንዘቡ። የትርጉሙ ሥራም በሂደት የሚሻሻል መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።