Filter by region supported

Filter by languages spoken

Filter by services offered

በዚህ ወቅት 9 አገለግሎት ሰጪ ባለሞያዎች አሉ

Samrawit has more than ten years of experience in the areas of Gender Based Violence  (GBV) Prevention and Response both in development and humanitarian settings. She has worked with different governmental, non-governmental, Community Based…
Founded in 2017, Proteknôn Group is a rapidly growing international group of 35+ senior child and youth experts who have extensive experience working in development and humanitarian settings. Proteknôn is derived from two Greek words: "in front of"…
I am a Gender Based Violence (GBV) prevention and response specialist with 20+ years of experience in both humanitarian and development settings. I do provide capacity building trainings, onsite and remote technical support on program establishment…
Bond is the UK network for organisations working in international development. Bond was founded in 1993 with 61 members. Now we unite over 400 organisations, ranging from small specialist charities to large international NGOs with a world-wide…
ከ2018ዓም ጀምሮ በፕሮግራም አስተዳደር (ፕሮጄክቶችን እና እና ፕሮግራሞችን በመንደፍ፣ በመተግበር፣ በመከታተል እና በመገምገም) እና የፍልሰት አስተዳደርን (የፍልሰተኞች እና የስደተኞች ጥበቃ፣ ምለሳ እና መልሶ መቀላቀል፣ ድንበር ተሻጋሪ የተደራጁ ወንጀሎችን መከላከል)፣ ትምግርትን፣ የማህበረሰብ አገልግሎትን፣ በአካባቢያዊ፣ በሀገር አቀፍ፣ እንዲሁም በዓለም አቀፍ እና ቀጠናዊ ደረጃ በሰባዊነት…
የሺዋስ እምሩ ሻና አካል ጉዳተኞችን በማካተት፣ ፆታ ላይ የተመሰረተ ጥቃትን (GVB) በመከላከል እና ምላሽ በመስጠት የአቅም ግንባታ ሥራ፣ ሰብዓዊ ሥርዓተ ጾታን እና ጥበቃን ዋና ተግባር ማድረግ የፆታ እና የጥበቃ ትንተናን በሰብአዊነት፣ በማህበረሰብ ላይ የተመሠረተ የቅሬታ አስተዳደር(CBCM) የማካተትን፣ የፕሮጀክት ዲዛይንን እንዲሁም የድርጅት የጥቃት ጥበቃ እና ጥበቃን ከወሲባዊ ብዝበዛ፣…
ሞናሊዛ በህፃናት እና ጎልማሶች ከጥቃት ጥበቃ እናከወሲባዊ ብዝበዛ እና ጥቃት እና ወሲባዊ ትንኮሳ ጥበቃ ውስጥ ከአስራ ሁለት አመት በላይ የባለሙያነት ልምድ አላት። ከጥቃት ጥበቃ ዋና ሃላፊ በመሆን የአዲስ አበባ የህጻናት አድን ድርጅት ውስጥ በሰብዓዊነት እና በልማት ዐውዶች ውስጥ አገልግላለች። ልምድ ያካበተችባቸውም መስኮች የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ከጥቃት ጥበቃ አቅም ግንባታን፣ ደህንነቱ…
አስቴር በልማት እና በሰብዓዊ እርዳታ ሥራዎች ውስጥ የሕጻናት ጥበቃ/ከጥቃት ጥበቃ ላይ ከ10 ዓመት በላይ ልምድ አላት። ለመንግስት (ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የእምባ ጠባቂ ተቋም) እና መንግስታዊመንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች (Save the Children፣ The African Child Policy Forum እና Plan International Ethiopia) ሰርታለች። በሕጻናት ጥበቃ እና…
ህብረት አባሆይ ለህዝብ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች እና ሃገር በቀል መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከ10 ዓመት በላይ የማማከር አገልግሎት የመስጠት ልምድ ያላት የህግ ባለሙያ ናት። እውቀትዋ በዋነኝነት ወሲባዊ ትንኮሳ እና በሥራ ቦታ የጥቃት ጥበቃ ላይ ሲሆን የሥራ ቦታ ኦዲት ማከናወን እና የፖሊሲ እና የመመሪያ ዝግጅት እና ስልጠና ላይም እውቀት አላት። በተጨማሪም ህብረት ድርጅቶችን የሕጻናት…