አሁን ያሉትን መሳሪያዎችና መርጃዎች እያቀረብን ፣ ለጥቃት ጥበቃ ቁልፍ የሆኑ ፣ ከኢትዮጵያ ሁኔታ ጋር ተዛማጅነት ያላቸው እንዲሁም በበርካታ ቋንቋዎች የሚገኙትን አዳዲስ መሳሪያዎችን እናዘጋጃለን ፡፡ እነዚህ የጥቃት ጥበቃ ጉዞዎ ምንም ደረጃ ላይ ቢሆን የጥቃት ጥበቃ ፖሊሲዎን እና አሠራርዎን ለማሻሻል ይረዳሉ ፡፡

Displaying 1 - 20 of 57

ይህ መመሪያ በኢትዮጵያ ውስጥ ስለ ከጥቃት ጥበቃ መረጃን ለልጆች ለሚጋሩ ሠራተኞች ሊያገለግል ይችላል። ለምሳሌ የማኅበረሰብ ተሳትፎ ሠራተኞች ፣ የጥበቃ የትኩረት ነጥብ ወይም የልጆች ጥበቃ ባለሙያዎች ሊሆኑ ይችላሉ። ይህ መመሪያ የሚያተኩረው ወሲባዊ ብዝበዛን ጨምሮ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ መንግሥታዊ ባልሆኑ…
Documents
የጥቃት ጥበቃ መረጃ እና ድጋፍ ማዕከል የኢትዮጵያ ማዕከልን ጉዞ እና ስኬቶችን እያከበረ ነው። የኢትዮጵያው ማዕከልን የመጀመሪያው ብሔራዊ ማዕከል እንደመሆኑ ፈር ቀዳጅ ነበር። የመረጃ እና ድጋፍ ማዕከሉ የጥቃት ጥበቃን ለማጠናከር የሚያደርጋቸውን አካሄዶችንና እንቅስቃሴዎችን ማዕከላዊ በሆነ መልኩ ለመሞከር አስችሏል…
Webinars
ይህ ኢንፎግራፊክ የኢትዮጵያ ማእከል ጉዞን ሂደት ያከብራል። እንደ መጀመሪያው ብሔራዊ ማእከል፣ የኢትዮጵያ ማእከል ፈር ቀዳጅ ነበር። የ RSH አቀራረቦችን ለመጠበቅ እና አቅምን ለማጎልበት ለአጠቃላይ አቀራረብ ማዕከላዊ ለመሆን ሞክሯል። ይህ ኢንፎግራፊክ ለ3 ዓመታት በሚጠጋ ጊዜ ውስጥ የማእከሉን ጉዞ በ7 ቁልፍ…
Multimedia
ከጥቃት ጥበቃ ማድረግ ያስፈልጋል የRSH ኢ-ትምህርት ኮርስ እንዴት መመዝገብ እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን አኒሜሽን ቪድዮ ይመልከቱ። ቪድዮውን ከነንዑስ ርዕስ ለመመልከት በቪዲዮው ግርጌ ላይ ያለውን "CC" የሚለውን አዝራር በመጫን ዝግ የሆነውን መግለጫ ፅሁፍ ክፍት ያድርጉት፡፡   Access…
Multimedia
ይህ ጠቃሚ ምክር በጎ ፈቃደኞችን ለመቅጠር እና ለማስተዳደር የጥቃት ጥበቃ ልምዶችን ይሸፍናል። ማስታወሻው በበጎ ፈቃደኞች እና በድርጅቶች ላይ ያለውን የደህንነት ጥበቃ ስጋት የሚያጎላ እና በኢትዮጵያ ውስጥ በሲቪል ማህበራት ውስጥ የሚሰሩ የበጎ ፈቃደኞችን አይነት ያብራራል። ማስታወሻው ከበጎ ፈቃደኞች ጋር ያለውን…
Documents
ይህ የናሙና የማጣቀሻ ውል (term of reference) የወሲባዊ ብዝበዛ፣ ጥቃት እና ትንኮሳ ጥበቃ ተጠሪዎችን (PSEA Focal Points ሚናዎችን እና ዋና ኃላፊነቶችን ይገልጻል። በተጨማሪም ተጠሪዎች ሊኖራቸው 
Documents
ይህ ማስታወሻ-የ ጥቃት ጥበቃ በገንዘብ ድጋፍ ሀሳቦችዎ ውስጥ መካተቱን ለማረጋገጥ የሚረዱዎትን አንዳንድ አስፈላጊ እርምጃዎችን ያሳልፋል።
Documents
ይህ አኒሜሽን በጥቃት ጥበቃ መረጃ እና ድጋፍ ማዕከል ድህረ ገጽ ውስጥ ይመራዎታል። ከግዙፉ የመረጃ መፃህፍት ማዕከል እስከ ነፃ እና መስተጋብራዊ ኢ-ትምህርት ኮርስ ጭምር፣ “ማዕከሉ” ለእርስዎ እና ለድርጅትዎ ምን እንደሚያቀርብ የበለጠ ይወቁ። ለዜና መጽሔቱ ይመዝገቡ፣ በተጨማሪም በትዊተር፣ ፌስቡክ እና ሊንክድ…
Multimedia
ይህ የአጫጭር መረጃ መዘርዝር ተመራማሪዎችና የክትትል እና ግምገማ ሠራተኞች በመረጃ ላይ የተመሰረተ ፈቃደኝነት ሂደቶችን እና ለምርምር እና ለመረጃ አሰባሰብ የሚሆኑ መሳሪያዎችን በሚያዘጋጁበት ጊዜ የሚረዳቸውን መመሪያ እና ግምት ውስጥ መግባት ያለባቸውን ጉዳዮች ይዘረዝራል። 
Documents
ይህ የአደጋ ስጋት መገምገሚያ መሳሪያ እና መመሪያ የተዘጋጀው የክትትል እና ግምገማ ሰራተኞችን እና አጥኚዎችን ከስራ ትግበራዎች በፊት የአደጋ ስጋቶችን እና የቅነሳ ስልቶችን ለመለየት እንዲያግዛቸው ነው።
Documents
ይህ አጭር ማስታወሻ ለተመራማሪዎች ወይም መረጃ ለሚሰበስቡ ወይም ከወሲባዊ ብዝበዛ፣ ጥቃትና ወሲባዊ ትንኮሳ ጋር የተያያዙ ርእሰ ጉዳዮችን ለሚመረምሩ የክትትል እና ግምገማ ሰራተኞች ተግባራዊ መመሪያዎችን ይሰጣል።   
Documents
ይህ ስራ እንዴት እንደሚከወን የሚመራ ማስታወሻ ወሲባዊ ብዝበዛ፣ ጥቃት እና ወሲባዊ ትንኮሳ ላይ ምርምር ለማድረግ ቋንቋ ለምን አስፈላጊ እንደሆነ፣ ምን ስህተት ሊፈጸም እንደሚችል እና ስጋቶቹን እንዴት ማቃለል እንደሚቻል እና በምርምር ስራ ውስጥ ስለ ወሲባዊ ብዝበዛ ጥቃት እና ወሲባዊ ትንኮሳ እና የጥቃት ጥበቃ…
Documents
ይህ የአሰራር ማስታወሻ በክትትል፣ ግምገማ እና ምርምር ወቅት መጤን ያለባቸውን የጥቃት ጥበቃ ጉዳዮች በተመለከተ ዝርዝር እና ተግባራዊ መመሪያዎችን ይሰጣል። ይህ ማስታወሻ ደህንነቱ የተጠበቀ ክትትል እና ግምገማ ምን እንደሆነ ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ክትትል እና ግምገማን ለመደገፍ ምን እንደሚያስፈልግ እና እያንዳንዱ…
Documents
እያንዳንዱ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት መጠነ ሰፊ የጥቃት ጥበቃ አደጋ ስጋቶች ይገጥመዋል፤ ሰለሆነም ጥልቅ የሆነ የአደጋ ስጋት ግምገማ ለሁሉም የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የጥቃት ጥበቃ እርምጃዎች በጣም ወሳኝ ነው። የናይጄሪያ የመረጃ እና ድጋፍ ማዕከል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የሚያጋጥሟቸውን የጥቃት ጥበቃ…
Documents
ይህ በ ናይጄሪያ RSH ማዕከል የተዘጋጀው ቪዲዮ ከጥቃት ጥበቃ ጋር የተያያዙ ቁልፍ ፅንሰ ሀሳቦችን እና ሂደቶችን ያስረዳል። በአጠቃላይ ከጥቃት ጥበቃ ማለት በልማት እና በሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ላይ በሰዎች እና በአካባቢው ላይ የሚደርሰውን ጉዳት መከላከል ማለትነው። ይህንን ለማድረግ ድርጅቶቹ በድርጅታቸው ውስጥ…
Multimedia
ኢንተርናሽናል ረስኩው ኮሚቴ (IRC) በ2021 (ከየካቲት እስከ ሚያዚያ) ከ6 ካምፖችና ከትግራይ ከተፈናቀሉ 186 ተጠቃሚዎችና ባለድርሻ አካላት ጋር ያደረገውን የስርዐተ ጾታ ትንተና ሪፖርት ማጠቃለያ እዚህ ያገኙታል፡፡ ሪፖርቱ በዋናነት ጾታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ላይ እና ለምግብ ወይም ለገንዘብ ብለው ወሲባዊ…
Documents
የኬር ኢትዮጵያ ፈጣን የስርዐተ ጾታ ትንተና (ኢትዮጵያ - የትግራይ ቀውስ): ይህ ጥናት በደባርቅ እና ማይጸብሪ (የትግራይ የተፈናቃዮች ካምፕ) የተደረገ ሲሆን በቅርቡ የነበረውን ግጭት ተከትሎ የተፈጠረውን የሰብአዊ አገልግሎቶች ያሉበትን ሁኔታ ያሳያል፡፡ በተጨማሪ በደህንነት ጥበቃ እና በወሲባዊ ብዝበዛና ጥቃት…
Documents
የመረጃ እና ድጋፍ ማዕከሉ "ለጥቃት ጥበቃ ያሻል" በሚል ርዕስ ተከታታይነት ያላቸው አምስት የበይነ-መረብ የስልጠና ሞጁሎችን በማዘጋጀት ላይ ይገኛል። ሞጁሎቹ "ፋሚሊ ሄልዝ ፍሮንቲየርስ" (ኤፍ.ኤች.ኤፍ) ተብሎ የሚጠራ ምናባዊ የሆነ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ታሪክ ላይ የተመረኮዘ ሁኔታ ተኮር የትምህርት አሰጣጥ…
Documents
በሰብአዊነትና ልማት ድባብ ውስጥ ላሉ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ደህንነቱ የተጠበቀ መርሃግብር ምስለ መረጃ :: ይህ ምስለ መረጃ ደህንነታቸው የተጠበቁ መርሃግብሮችን እንዴት መንደፍ እና ማቅረብ እንደሚቻል ከሚለው ሰነድ ጋር አብሮ ይቀርባል :: https://safeguardingsupporthub.org/…
Multimedia
በተለያዩ መረጃዎች የዳበረው እትም የወሲባዊ ብዝበዛ፣ ጥቃት እና ፆታዊ ትንኮሳ መሰረታዊ መንስኤዎችን በተለይም ከእርዳታ ተቋማትና  ዘርፍ ጋር በተያያዘ የሚያትት ነው ፡፡  በተለይም  ከስልጣን ጋር እና  በሕብረተሰቡ አሊያም በተለያዩ ተቋማት  ውስጥ የተለየ ቦታ/ክብር…
Documents