ነፃ የትምህርት እና ሥልጠና እንዲሁም ዌቢናሮችን ፣ ፖድካስቶችን እና የኤሌክትሮኒክ ትምህርታዊ ዝግጅቶችን እናቀባለን፡፡ እባክዎ አብዛኛዎቹ ዌቢናሮች በቀጥታ የሚተላለፉ እና መርሐግብር ተይዞላቸው የሚቀርቡ መሆናቸውን ልብ ይበሉ፤ ነገር ግን ዝግጅቶቹ በተከናወኑ በ 48 ሰዓታት ውስጥ ቅጂዎች እንዲቀርቡ ይደረጋል፡፡

የጥቃት ጥበቃ ጉዳዮች ሞጁል 1:- ከጥቃት ጥበቃ ያሻል ሞጁል 1 መጀመር or መግቢያ/መጀመሪያ የጥቃት ጥበቃ ዙሪያ ከተዘጋጀው ባለአምስት ክፍል የበይነ-መረብ ተከታታይ ትምህርት ውስጥ ይህ የመጀመሪያው ሞጁል ነው። ተከታታይ ትምህርቱ እውነተኛ የጥቃት ጥበቃ ጉዳዮችን በሚመለከተው ብሔራዊ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት በFHF ታሪክ አማካይነት ቁልፍ የጥቃት ጥበቃ ፅንሰ-ሀሳቦችን  . -…
Training
RSH Primary Product
-
የጥቃት ጥበቃ መረጃ እና ድጋፍ ማዕከል የኢትዮጵያ ማዕከልን ጉዞ እና ስኬቶችን እያከበረ ነው። የኢትዮጵያው ማዕከልን የመጀመሪያው ብሔራዊ ማዕከል እንደመሆኑ ፈር ቀዳጅ ነበር። የመረጃ እና ድጋፍ ማዕከሉ የጥቃት ጥበቃን ለማጠናከር የሚያደርጋቸውን አካሄዶችንና እንቅስቃሴዎችን ማዕከላዊ በሆነ መልኩ ለመሞከር አስችሏል። ይህም የተለያዩ ነፃ እና ተደራሽ የሆኑ ዐውድን በጠበቀ መልኩ ማዘጋጅትን፣…
Webinars
RSH Primary Product
እ.ኤ.አ. ሴፕቴምበር 2020 በማዕከላችን የተደረገ የፍላጎት ምዘና ጥናት፤ በኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ደርጅቶች ውስጥ የጥቃት ጥበቃ ተጠሪዎች ሚናና ኃላፊነት ግልጽ አለመሆኑን አመልክቷል። በዚህ ፖድካስት በካፎድ፤ ስኪያፍና ትሮክረ የጋራ ቢሮ (CST) የውሜን ኢምፓወርመንት ፕሮግራም አስተባባሪ (Women Empowerment Programme Coordinator) እና የጥቃት ጥበቃ ተጠሪ (…
Podcast
RSH Primary Product
የጥቃት ጥበቃ ጉዳዮች ሞጁል 2 /ከጥቃት ጥበቃ ያሻል ሞጁል 2 ከአጋሮች ጋር ስራ መጀመር በሞዱል 2 ውስጥ ሰልጣኞች FHF ለአዲስ ፕሮግራም የገንዘብ ድጋፍ ጥያቄን በሚያቀርብበት ፣ ከጥቃት ጥበቃ የድርጅታዊ አቋም ዝርዝር ጥናት ግምገማ በሚያከናውንበት እና የፕሮግራም አጋሮችን በሚለይበት ወቅት አብረውት ይሰራሉ። በፕሮግራሙ አስተዳደር ዑደት ውስጥ  የጥቃት ጥበቃ ስለሚከናወንበት…
Training
RSH Primary Product
ሞጁል 3 የጥቃት ጥበቃ ያሻል፦ በአስተማማኝ መርሃግብሮች መስራት በሞጁል 3 ውስጥ ተማሪዎች አዲሱ የህጻናት ክትባት መርሃ ግብር አስፈጻሚ አጋር የሆነውን ድርጅት ሹር ሄልዝ አፍሪካ ከፋሚሊ ሄልዝ ፍሮንቲየርስን ጋር በመሆን ጉብኝታቸውን ይቀጥላሉ ። የፕሮጀክት ጉብኝቶች ሲያቅዱ ምን ምን አስፈላጊ እንደሆነ ፣ እንዲሁም ስጋቶች በአግባቡ ተለይተው ካልታወቁ እና ካልተፈቱ ምን እንደሚከሰት ይወቁ…
Training
ሞጁል 4 የጥቃት ጥበቃ ያሻል፦ ቅሬታዎችን ማስተካከል የጥቃት ጥበቃ ዙሪያ ከተዘጋጀው ባለአምስት ክፍል የበይነ-መረብ (ኢ-ለርኒንግ) ተከታታይ ትምህርት ውስጥ ይህ የመጀመሪያው ሞጁል ነው። ከጥቃት ጥበቃ ጋር በተገናኙ ተጨባጭ ጉዳዮች ላይ የሚሰራ ፋሚሊ ሄልዝ ፍሮንቲየርስ (ኤፍ. ኤች. ኤፍ) የተባለ ብሄራዊ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅትን ምናባዊ ታሪክ መሠረት በማድረግ ተከታታይ ትምህርቱ ከጥቃት…
Training
RSH Primary Product