የደህንነት ጥበቃ መረጃ እና ድጋፍ ማዕከል፣ የመረጃ ከፍተኛ የጥራት ደረጃዎች ላይ ቁርጠኛ በመሆኑ በእያንዳንዱ እርምጃ ወቅታዊ እና ትክክለኛ መረጃ ለማቅረብ ሙከራ ተደርጓል፡፡ ሆኖም የይዘቱ አርታኢ በዚህ ድረ-ገጽ ላይ ስላለው መረጃ ትክክለኛነት በግልጽም ሆነ በተዘዋዋሪ ምንም ዓይነት ዋስትና አይሰጥም፤ እንዲሁም እነዚህን መረጃዎች በመጠቀመም ምክንያት ለሚደርሰው ጥፋት፣ ጉዳት ወይም ምቾት ማጣት ምንም ዓይነት ተጠያቂነትን አይቀበልም፡፡

ለተለጠፈው ጽሁፍ ይዘት ኃላፊነት ወስዶ በአግባቡ መጠቀም ያለበት ተጠቃሚው ብቻ ነው።

የደህንነት ጥበቃ መረጃ እና ድጋፍ ማዕከል አስተዳዳሪዎች በድረ-ገጹ ላይ ያሉትን የውይይት ይዘቶች የመከታተል መብት እንጂ ግዴታ የለባቸውም፡፡ ሆኖም በማንኛውም ጊዜ አስፈላጊ ሲሆን ማንኛውንም ርዕስ በተለይም የአጠቃቀም ደንቦቻችንን እና የህጻናት ጥበቃ ሥነ-ምግባር መመሪያዎቻችንን እንደዚሁም የደህንነት ጥበቃ መግለጫችንን የሚፃረር ከሆነ የማስወገድ፣ የማረም ወይም የመዝጋት/የማገድ መብታችን የተጠበቀ ነው።

የሕጻናት የደህንነት ጥበቃ ማዕከልን አጠቃቀም ውሎች እና ሁኔታዎች የሚቃረን ድርጊት ካስተዋሉ እባክዎ ለአስተዳዳሪው በ [email protected]  ያሳውቁ